የገቢ ማሰባሰቢያ · መስከረም ፳፬ ፳፻፲፱Pledge drive · October 4, 2026
ቤተ ቅዱስ ገብርኤልን ለመሥራት ቃል እንግባ
A pledge to build the house of Saint Gabriel
“ዝ ውእቱ ጊዜ አሠንዮ ወርኅራኄ ወምሒር ወተሣህሎ - በጎ ሥራ የሚሠሩበት የሚራሩበት የሚመጸውቱበት ይቅር የሚሉበት ጊዜ ይህ ነው”
“This is the time for doing good — for mercy, for almsgiving, for forgiveness.”
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንደርስ መስከረም ፳፬ ፳፻፲፱ / October 4 2026 ቤተ ቅዱስ ገብርኤልን ለመሥራት የሚያስችል ገቢ የማሰባሰብ እቅድ ይዘናል እርስዎ በዕለቱ መገኘት መቻልዎና አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እንዲሰጡ የፈቀደልዎን በዚህ ማስታወሻ እንዲያሳውቁን በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቅዎታለን።
God willing, and if we are brought to it, on October 4, 2026 — መስከረም ፳፬ — we have set a plan to gather the funds to build the house of Saint Gabriel. In the name of the Archangel Saint Gabriel, we ask you to tell us with this note that you will be with us on the day, and what the God of Saint Gabriel has permitted you to give.
አሁን የለንበትWhere we are now
ማስታወሻThe note
ቃልዎ ተመዝግቧልYour pledge is recorded
ሌሎችንም ይጋብዙInvite others
ይህን ገጽ ያጋሩ — በዕለቱ ማንም እንዳይጠየቅ።A shared link asks, so that no one has to ask on the day.
ስላደረጉልንና ስለሚያደርጉልን መልካም ነገር ሁሉ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው።
For every good thing you have done for us, and every good thing you will do, it is our constant prayer that the God of Saint Gabriel keep you.